”በዛሬው ጥቃት ከመቶ ሰዎች በላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል” ኮሚሽነር ግርማ ካሳ

ሰኔ 16 2010 በመስቀል አደባባይ በተጠራው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የቦንብ ጥቃት ተሰንዝሮ በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት መድረሱ ታወቀ። በጥቃቱ ህይወታቸው ያጡ ግለሰቦች እንዳሉ የተዘገበ ሲሆን የአዲሰ አበባ ፖሊስ በበኩሉ ከ100 በላይ ሰዎች ከባድ እና ቀላል የሚባል ጉዳት እንዳስተናገዱ አረጋግጧል።…