ሪክ ማቻር ወደ ገለልተኛ አገር ሊዛወሩ ነው

ሪክ ማቻር ወደ ገለልተኛ አገር ሊዛወሩ ነው (ኢሳት ዜና ሰኔ 15 ቀን 2010 ዓ/ም) በደቡብ ሱዳን ላለፉት 4 አመታት የቆየውን ግጭት ለማስቆም የተቃዋሚ መሪ የሆኑት ሪክ ማቻር አሁን ከሚገኙበት ደቡብ አፍሪካ ወጥተው ወደ ገለልተኛ አገር ሊሄዱ መሆናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። እቅዱ በኢጋድ አገራት ተቀባይነት አግኝቷል። ኢትዮጵያ ውስጥ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የሰላም ንግግር ውጤት አልባ ሆኗል። …

The post ሪክ ማቻር ወደ ገለልተኛ አገር ሊዛወሩ ነው appeared first on ESAT Amharic.