የዓለም ጤና ድርጀት አፍሪካ የክትባት መሞከሪያ አትሆንም አለ

የሁለቱ ፈረንሳውያን ዶክተሮች አስተያየት በአፍሪካውያን ዘንድ ቁጣንና ስጋትን አጭሯል። የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊም ቁጣ የተመላበት ምላሽ አሰምተዋል።