አሜሪካ የጀርመንን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ‘በመውሰድ’ ተከሰሰች

የበርሊን ባለስልጣናት 200ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛቸው በዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ መሰረት መያዙን አስታውቀዋል።