ለኢትዮጵያ እርዳታና ብድር ለኮሮና መከላከያ

የዓለም ባንክ  የኮሮና ተህዋሲ በኢትዮጵያ የሚያስከትለውን ተጽእኖ ለመቋቋም የሚረዳ የ82.6 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ እና ብድር ትናንት አጸደቀ።የባንኩ «ዓለም አቀፍ የልማት ማህበር» ከመደበዉ ከዚህ ገንዘብ 41.3 ሚሊዮን ዶላሩ እርዳታ፣ ቀሪው 41.3 ሚሊዮን ዶላሩ ደግሞ ብድር መሆኑን ባንኩ አስታውቋል።…