የቋሚ ሲኖዶስ – የኮሮና ቫይረስ መከላከል ውሳኔ: የአፈጻጸም ማብራሪያ እየተዘጋጀለት ነው

ማብራሪያውን ከማስገንዘብ በኋላ፣ ጠንካራ የአፈጻጸም ክትትል ይደረጋል፤ ከውጭ ሀገራት የገቡ ሦስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በለይቶ ማቆያ ይገኛሉ፤ ከቦሌ በቀጥታ ወደ ማረፊያቸው በሔዱት አባት ጉዳይ ማጣራቱ ቀጥሏል፤ ምግባረ ሠናይ ሆስፒታል ለተመላሽ አባቶች ለይቶ ማቆያ ተጠቁሞ ነበር፤ *** ዓለም አቀፉን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት እና የኮቪድ-19 በሽታን ለመከላከል፣ ቋሚ ሲኖዶስ ትላንት ያሳለፋቸው የጥንቃቄ ውሳኔዎች፣ የአፈጻጸም ዝርዝር/ማብራሪያ/ እየተዘጋጀላቸው …