በድሬዳዋ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 14/2010) የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዒሌ ከስልጣን እንዲወርድ በመጠየቅ በድሬዳዋ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ። በከተማዋ ሶስት ቀበሌዎች በተካሄደው በዚሁ ተቃውሞ አብዲ ዒሌ በአስቸኳይ ስልጣን እንዲለቅ ተጠይቋል። በሶማሌ ክልል ወጣቶች የተጀመረው ተቃውሞ በድሬዳዋ ቀጥሎ አብዲ ኢሌ ከሌላው የኢትዮጵያ ወገናችን ጋር ለማጋጨት እየፈጸመ ያለውን ሴራ እናወግዛለን የሚሉ መልዕክቶች የተሰሙበት መሆኑ ታውቋል። ሶማሌ ክልል የተጀመረው ተቃውሞ …

The post በድሬዳዋ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ appeared first on ESAT Amharic.