የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ገተርስ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በመካከላቸው የነበረውን ውዝግብ ለመፍታት እና ወደ ሰላም ለመምጣት መስማማታቸውን አደነቁ።

የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ገተርስ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በመካከላቸው የነበረውን ውዝግብ ለመፍታት እና ወደ ሰላም ለመምጣት መስማማታቸውን አደነቁ። (ኢሳት ዜና ሰኔ 14 ቀን 2010 ዓ/ም)ዋና ጸሀፊው የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በመካከላቸውና በአጎራባች ሀገራት ጭምር ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚያስችል ስምምነት ለማምጣት እያደረጉ ያለውን ጥረትም አወድሰዋል።. ከዋና ጸሀፊው ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት የወጣው መግለጫ እንደሚለው፣ የሁለቱን ሀገራት …

The post የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ገተርስ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በመካከላቸው የነበረውን ውዝግብ ለመፍታት እና ወደ ሰላም ለመምጣት መስማማታቸውን አደነቁ። appeared first on ESAT Amharic.