ተመድ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጉዳይ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ችግሮቻቸውን ፈትተው ግንኙነታቸውን ለማሻሻል አዎንታዊ ዕርምጃዎች መውሰዳቸውን ዋና ጸኃፊ አንቶንዮ ጉቴሬዥ በደስታ መቀበላቸውን አስታወቀ፡፡…