አርቲስት ቴዲ አፍሮ የኮሮና ተህዋሲን ለመከላከል ለተቋቋመው ኮሚቴ 1.2 ሚሊዮን ብር ለገሰ።

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በዛሬው እለት ከ 10 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል፡፡
በዚህም ፦
1. አርቲስት ቴዲ አፍሮ 1.2 ሚሊዮን ብር
2. ታፍ ኦይል 2 ሚሊዮን ብር
3. VSO 1.2 ሚሊዮን ብር
4. አማጋ ኃ/የተ/ግ/ማ 1 ሚሊዮን ብር
5. ለገሃር ሳይት ኮንትራክተርስ 3 ሚሊዮን ብር
6. ካን ቤቢ ዳይፐር 500 ሺ ብር
7. GMM ጋርመንት ኃ/የተ/ግ/ማ 500 ሺ ማስክ
8. ሚአን አግሮ ኢንዱስትሪ 20 ሺ ብር
9. የወልዋሎ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ 30 ሺ ብር
10. አንበሶ ወ/ገብርኤል መኖሪያ ቤታቸውን
11. ኢትዮጲስ ኮሌጅ ኮሌጃቸውን
12. ቤተልሄም ጥላሁን የመስርያ ቦተታቸውን
13. ውብሸት ተክሌ ዋቅጂራ ህንጻቸውን
14. አስራት ካሳዬ ሆቴላቸውን
15. ቫኮም ኢንጂነሪንግ 5 ኩንታል እህል
16. ካህናት አለምአቀፍ ቤ/ክርስቲያን የአምልኮ ስፍራ
17. ሂንዲያን ትምህርት ቤት ት/ቤታቸውን
18. ሄኖክ ፣ ፍትሃዊና ተመስገን እህልና የንጽህና መጠበቂያ
19. አድዋ ዱቄት ፋብሪካ 13ሺ ካሬ ስፋት ያለው አዳራሽ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ኢ/ር ታከለ ኡማ የከተማ አስተዳደሩ ያቀረበውን ጥሪ ተከትለው ድጋፍ እያደረጉ ላሉ አካላት በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡