የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ መግለጫ ሰጡ ።

የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ያቀረቡትን ጥሪ መነሻ አድርገው በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል በግሪን ሆል አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ፡