የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ የሚደረገው ሰልፍ ዝግጅት – VOA

ሰልፉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጀመሩ ያሉትን ለውጥ ለማበረታታትና ለውጡን አደናቃፊ ናቸው ያሉትን ለማቅገዝ እንደሆነ ጨምረው ተናግረዋል። አዘጋጆቹን ያነጋገረችው ጽዮን ግርማ ተጨማሪ አላት። ያዳምጡ…