የጎንደር ከተማ አስተዳደር ‘ሕገ ወጥ’ ያለውን ቡድን ትጥቅ እንዲፈታ የጊዜ ገደብ አስቀመጠ

በጎንደር ከተማ ከክልሉ የፀጥታ ኃይልና ከፌደራል ፖሊስ ውጪ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች የከተማው አስተዳደር እንደማይታገስ በማስታወቅ እስከ መጋቢት 20/ 2012 ዓ.ም ድረስ ትጥቃቸውን ፈትተው ለመንግሥት እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ።…