የፕሬዝደንት ኢሳያስ መግለጫ እና አረና ትግራይ

የፓሪቲዉ ሊቀመንበር አቶ አብረሐ ደስታ እንዳሉት የሠላም ጥረቱም ሆነ ገቢራዊነቱ የግጭቱ ማዕከል የነበሩትን አካባቢዎች ሕዝብ ጥቅምን እንዳይጎዳ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል…