ኤርትራ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ልትልክ ነው

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ መፍትሔ ታጥቶለት ሳይገኝለት ዓመታት ለዘለቀው የሁለቱ ሀገሮች የድንበር ውዝግብ ሁነኛ መፍትኄ ተስፋ ባንሰራራ በተባለ ውሳኔያቸው አንድ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ሊልኩ ማቀዳቸውን ይፋ አደረጉ።…