“2 ሚሊየን ሰው ይገኛል ብለን እንገምታለን” አቶ ስዩም ተሾመ

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት ያለመ ሰለማዊ ሰልፍ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 16/2010 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። የድጋፍ ሰልፉ ዕቅዱ ይፋ ከተደረገ በኃላ የተለያዩ ተዛማች ጥያቄዎች በተለያዩ መድረኮች ላይ መንሸራሸር ይዘዋል።…