”መፈተን የሚፈልጉትን እንፈትናለን…” ፍሬው ተገኔ (ዶ/ር)

በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት የሶስተኛ አመት የምህንድስና ተማሪዎች እንዲወስዱት የተሰናዳውን አዲስ አጠቃላይ ፈተና አንወስድም በማለት ለተከታታይ ቀናት ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ቆይተዋል።…