የግሪንፊል ማማ እሳትና የሐበሾች ምስክርነት

ባለፈዉ አመት በዚህች ቀን በለንደን ቼልሲ ኬንዚንግተን በሚገኘዉ ባለ 24 ፎቅ ህንጻ የሚኖሩ 1000 ቤተቦች እኩለ ሌሊት ላይ በጥልቅ እንቅልፍ ላይ ሳሉ በሚንቀለቀል እሳት ተበሉ።…