የህወሓት ነባር ባለስልጣናት ኢሳያስ በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ መግባታቸውን እንቃወማለን አሉ

የቀድሞ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ስዩም መስፍን እና የቀድሞ የትግራይ ፕሬዚዳንት አቶ ፀጋይ በርኸ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ኣፈወርቂ በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ መግባታቸውን የሚቃወም ንግግር አድርገዋል።…