በቡራዩ የተከሰተው ምንድን ነው?

በትላንትናው ዕለት በቡራዩ ከተማ ሆቴል ምረቃ ላይ የነበሩ አርቲስቶች ወደ 12 ሰዓት ገደማ በፀጥታ አካላት ተደበደብን ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የቡራዩ ፖሊስ በበኩሉ ችግሩ የተፈጠረው ለሆቴሉ ምርቃት የተጠሩ እንግዶች ጎራ ለይተው የዘፈን ምርጫ ላይ ባለመስማማታቸው መሆኑን ገልጿል።…