የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣን መልቀቅ ሲታወስ

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጠቅላይ ሚንስትርነታቸው እና ከኢህአዴግ ሊቀመንበርነታቸው ለመልቀቅ ጥያቄ ያቀረቡት የዛሬው ሁለት ዓመት፣ የካቲት 8 2010 ዓ.ም ነበር።…