በሲዳማ የዘመን አቆጣጠር 2011 ጀመረ

የሲዳማ ብሄር አባላት እነሆ ዛሬ አዲስ ዓመትን ተቀብለዋል። በደማቅ ሥነ-ሥርዓት የሚከበረው ይህ የአዲስ ዓመት ክብረ-በዓል በሲዳማዎች ዘንድ በተከታታይ ቀናት የሚከበር ነው።…