የፌስቡክ የትዊተርና የኢንስታግራም ማህበራዊ ገጾች ጥቃት ተፈጸመባቸው

የበይነ መርብ ሰርሳሪዎች ፌስቡክ የሚጠቀምባቸውን የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶች ላይ ጥቃት መፈጸማቸው ተገልጿል።