“የኤርትራ ሉዓላዊ መሬት ያልተመለሰው በህወሓት እምቢታ ነው” ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ በሰጡት ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል ላይ ሰፊ ጊዜ ሰጥተው በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ስላለው ግንኙነት ማብራሪያ ሰጥተዋል።