የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ አረፉ

ከኬንያ ነጻነት በኋላ ሁለተኛው ፕሬዝዳናት ሆነው ከሃያ ዓመታት በላይ በብቸኝነት አገሪቱን የመሩት ዳልኤል አራፕ ሞይ አረፉ።