አንድ ሰሞን ኢትዮጵያ ውስጥ የጆርጅ ሶሮስ ስም በፖለቲከኞች እየተነሳ ይብጠለጠል ነበር። ስለኚህ ግለሰብ ምን ሰምተው ያውቃሉ?

በአንድ ቀን 1 ቢሊዮን ዶላር ያተረፈው ጆርጅ ሶሮስ ማን ነው?