ለአርሶ አደሮች የዕጽዋትን በሽታ የሚናገረው የኢትዮጵያዊያኑ ወጣቶች ፈጠራ

 

ሁለቱም በ20ዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ናቸው፤ ቦኤዝ ብርሃኑ እና ጀርሚያ ባይሳ።

የአርሶ አደሮችን ህይወት ማቃናት ይቻለዋል ያሉትን የፈጠራ ስራቸውን የተመለከተው የግብር እና ገጠር ትብብር የቴክኒክ ማዕከል የተባለ ድርጅት ከአጋሮቹ ጋር ሆኖ በዚህ ሰሞን ሸልሟቸዋል።

የፈጠራ ስራቸው ሰው ስራሽ ገንዛቤ(አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) እና ግብርና የተገናኙበት እንደሆነም ወጣቶቹ ይ…