“የተመረጠው ኢህአዴግ እንጂ ብልጽግና አይደለም” ዶ/ር ሰለሞን ኪዳነ

ከትናንት በስቲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ የሚኒስትሮች ሹም ሽር ማድረጋቸው ይታወሳል። በሹም ሽሩ ከስልጣናቸው ከተነሱት መካከል ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሄር ተጠቃሽ ናቸው። ህውሃት ይህ ሹም ሽር ህግን የጣሰ ነው ሲል ብልጽግና ፓርቲ በበኩሉ የተደረገው የተለመደ ሹም ሽር ነው ብሏል።…