ጎነደር ዘንድሮ የተደረመሰው ማማ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ማማው ላይ ስለወጣበት ነው

ቢቢሲ ከጎንደር ከተማ የሰላም ግንባታና የሕዝብ ደህንነት መምሪያ ኃላፊ አቶ ተስፋ መኮንን እንዳረጋገጠው በአደጋው የሞቱት ሰዎች ቁጥር 10 ሲሆን 3ቱ ሴቶች ናቸው። እንደ አቶ ተስፋ ገለጻ በአደጋው 147 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ሆስፒታል ተልከዋል። ከነዚህ መካከል 67 የሚሆኑት ወዲያውኑ ታክመው ወደቤታቸው ተመልሰዋል።…