ገብረኤል ቤ/ከርስቲያን ላይ ቦንቦ በማፈንዳት ህዝቡ ላይ ጉዳት ለመፍጠር የሞከረው የቤተክርስቲያኑ ጥበቃ ሰራተኛ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

ከዚህ በፊትም በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ ገብረኤል ቤ/ከርስቲያን ላይ ችግር ለመፍጠር አስቦ ያልተሰካላት ለሁለተኛ ጊዜ በዛሬው ጥምቀት በዓል ላይ ቦንቦ በማፈንዳት ህዝቡ ላይ ጉዳት ለመፍጠር የሞከረው የቤተክርስቲያኑ ጥበቃ ሰራተኛ ተክለወለድ ሻሮ ወ/ማርያም የተባለ ግለሰብ በዛሬው ዕለት ቦንብ ለመወርወር ሲል እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር ውሎዋል።

Source : Bole Sub City Woreda 9 Communication Affairs office

Image may contain: 1 person, sitting

No photo description available.