በደሴና ጅማ ከተሞች የእስልምና እምነት ተከታዮች ሰልፍ አደረጉ

ደሴ እና ጅማን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በሞጣ ከተማ የእምነት ተቋማት ላይ የተፈጸመውን የማቃጠል ተግባር የሚኮንኑ ሰልፎች አድርገዋል። የሰልፎቹ ተሳታፊዎች በእምነት ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች አገሪቱን ለከፋ ቀውስ ሊዳርጉ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል።…