ኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ የግልግል ዳኝነቶችን በግዛቷ ለማስፈጸም እየተሰናዳች ነው።ከዚህ እርምጃ ምን ትጠቀማለች?

በውጭ ሀገራት የሚሰጡ የግልግል ዳኝነቶችን ዕውቅና መስጠት እና ማስፈጸምን በተመለከተ የተደረሰው ስምምነት ይፋ ከተደረገ 60 ዓመታት አልፈዋል።

በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያ የራሷን አሰራር ከመዘርጋት ውጪ የስምምነቱ ፈራሚ ሆና አልታየችም ነበር።አሁን ላይ ግን ኢትዮጵያ በውጭ ሀገራት የተሰጡ የግልግል ዳኝነቶችን በሀገር ውስጥ ያለ ተጨማሪ ስነ-ስርዓት እና ቅድመ -ሁኔታ ለማስፈጸም የሚያስችላ…