የበሳይበር ምህዳር ጥቃትና ጥበቃ

ቴክኖሎጂ የሰዉ ልጆችን የዕለት ተዕለት ህይወት በማቅለል ረገድና ዓለም አቀፋዊ ትስስርና ቅርርብ በመፍጠር የሚጫወተዉ ሚና ቀላል አይደለም። ይሁን እንጅ ይህ የቴክኖሎጅ አጠቃቀምን ተከትለዉ የመጡ የጎንዮሽ ስጋቶችም የዚያኑ ያህል አሳሳቢ ናቸዉ።…