«እኔም የደንበኞቼ ዕጣ ቢደርሰኝ ፤ ልጆቼ ምን ይሆናሉ? የሚል ጭንቀት ነበረኝ» የፍራንኮ-ጀርመን ሽልማት አሸናፊ ጠበቃ አምሃ መኮነን

የሰብአዊ መብት ጉዳዮች ጠበቃ አምሃ መኮነን የፍራንኮ-ጀርመን ሽልማት ተበረከተላቸው። እኤአ ከ2016 ዓም ጀምሮ መሰጠት የተጀመረው ይህ ሽልማት ፣ዓለም አቀፉን የሰብአዊ መብት ቀንን በማስመልከት የፈረንሳይ እና የጀርመን መንግስታት በጋራ በመሆን ፣ ለሰብአዊ መብቶች መከበር የላቀ እንቅስቃሴ ላደረጉ  15 ግለሰቦች የሚሰጡት ነው ።  

 

ከ100 በላይ የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞችን በፍርድ…