ድሬዳዋን የሚያስተዳድሩ ፓርቲዎች በብልጽግና ሥር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ከህወሓት በስተቀር ድሬዳዋን በጣምራ የሚያስተዳድሯት ሦስቱ የቀድሞ የኢህአዴግ ድርጅቶች ፣ እንዲሁም አጋሮቹ ሶዴፓና ሐብሊ በብልጽግና ፓርቲ ሥር በጋራ ሊሰሩ ተፈራርመዋል። …