የኢሕአዴግ ውሕደት የመጨረሻ ምዕራፍ 

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) እና እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ብልጽግና የተባለውን የአዲሱን ዉሕድ ፓርቲን መመስረት ከማፅደቃቸዉ በፊት ከውህደት በኋላ ሊገጥሟቸው በሚችሉ ተግዳሮቶች ላይ ከአባላቶቻቸው ጋር መምከራቸውን በየፊናቸዉ አስታወቁ።…