የዘጠኝ ዓመቱ የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ምሩቅ

ላውረንት ሳይመን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲገባ አራት ዓመቱ ነበር። ሆኖም የእድሜ እኩዮቹ ገና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳይሆኑ እሱ ዲግሪ ሊጭን ነው።