ህወሓት በኢህአዴግ ዉሕደት አቋሙን ለመግለፅ ጉባኤ ሊቀመጥ ነዉ

ህወሓት የኢህአዴግ ውህደት አጀንዳ በስራ አስፈፃሚውና ማእከላይ ኮሚቴ ደረጃ ያልተቀበለው ቢሆንም የመጨረሻ የሚታወቀው በቅርቡ በሚጠራው የህወሓት ጉባኤ ላይ ነው ሲሉ የህወሓት ሊቀ መንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ፡፡ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…