“ፌስቡክ ለሂትለር ፀረ ሴሜቲክ ማስታወቂያዎችን ይፈቅድ ነበር”-ኮሜዲያን ባሮን ኮሀን

ብሪታኒያዊው ኮሜዲያን ሳቻ ባሮን ኮሀን ግዙፍ የማህበራዊ ሚዲያ ተቋማት በመናገር ነፃነት ላይ ያላቸውን አቋም ተቸ።