ሃበን ግርማ፡ የመብት ተሟጋችና የህግ ባለሙያ

መስማትና ማየት አትችልም። ከኤርትራና ከኢትዮጵያ ወላጆች የተገኘችው ሃበን፣ ከሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ በሕግ ትምህርት ዲግሪዋን ይዛለች። በአሁኑ ሰዓትም በአካል ጉዳተኞች መብት ዙሪያ በመስራት ላይ ትገኛለች።…