ትራምፕ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው ተባለ

ትራምፕ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው ተባለ ።

ጉብኝታቸው የዓባይን ግድብ ለማስቆም ወይንም የግድቡን ጥራትና የውሐ ብዛት ለማውረድ ጫና መፍጠር እንደሆነ ተገምቷል። ኢትዮጵያ በትራምፕ ከተጎበኘት ከ አፍሪካ ብቸኛዋ ትራምፕን ያስተናገደች አገር ትሆናለች ሲል ዘገባው ጠቁሟል።

በቅርቡ በአሜሪካን አገር የኢትዮጵያን የግብጽንና የሱዳንን የውጩ ጉዳይ ሚኒስትሮች በመሰብሰብ ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር ግድቡን አስመልክቶ ውይይት ድርድርና መግለጫ መደረጉ ይታወሳል። ይህንን ተከትሎም በ አዲስ አበባም ሶስቱ ሃገራት በዓለም ባንክና አሜሪካ ታዛቢነት ስብሰባ ሊቀመጡ መሆኑ ይታወቃል።

ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን የመጎብኘት እቅድ እንዳላቸውና የዓባይ ግድብን የምርቃት ሪቫን የመቁረጥ ሕልም እንዳላቸው ገልጸዋል ያለው ዘገባው ………………. ዝርዝሩን እነሆ

Donald Trump to Visit Ethiopia to Commission Nile Dam

Could Ethiopia become the first African country to host U.S. president, Donald Trump?

https://www.africanexponent.com/post/4481-trump-interested-in-commissioning-nile-dam-project-ethiopia-water-minister

Donald Trump to Visit Ethiopia to Commission Nile Dam