“የኢትዮ ቴሌኮም ኃላፊዎች ሕይወቱን ማዳን ይችሉ ነበር” የአቶ ገመቺስ ባለቤት ወ/ሮ መሰረት

የኢትዮ ቴሌኮም የምዕራብ ዞን ኃላፊ የነበሩት አቶ ገመቺስ ታደሰ በተደጋጋሚ ለኢትዮ ቴሌኮም የዝውውር ጥያቄ አቅርበው እንደነበር ባለቤታቸው ወ/ሮ መሰረት ሁንዴሳ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ባለቤታቸው በጥያቄያቸው መሰረት ዝውውር አግኝተው ቢሆን ኖሮ ሕይወታቸው ይተርፍ እንደነበርም ገልጸዋል።…