በሰሜን አሜሪካ አንዳንድ አህጉረ ስብከት: ፍትሕን በማረጋገጥ እና ዕርቀ ሰላምን በማውረድ መሀል እየዋለሉ ያሉት የቅዱስ ሲኖዶሱ ውሳኔዎች

በአትላንታ፣የሊቀ ጳጳሱ እና የምእመናን ውዝግብ የመጨረሻ የዕርቅ ሙከራ እንዲደረግ ወሰነ፤ በፊላዴልፊያ፣ ሊቀ ጳጳሱ ያገዱትን ክህነት አንሥተው፣ በይቅርታ እና ዕርቅ እንዲፈታ ወሰነ፤ የኑፋቄ አቤቱታ የቀረበባቸው ልዑለ ቃል እና መላኩ ባወቀ፣ በአገልግሎት እንዲቀጥሉ ወሰነ፤ አቡነ ባስልዮስ፣በዋሽንግተን ሀገረ ስብከት ጣልቃ ሳይገቡ በደብሩ የበላይ ጠባቂነት ይቀጥላሉ፤ *** በተለያዩ አህጉረ ስብከትና በተቋማት በተፈጠሩ ችግሮችና አለመግባባቶች ላይ የቀረቡ ጥናታዊ ሪፖርቶችና አቤቱታዎች እየታዩበት …