የአንበጣ መንጋን የመከላከሉ እንቅስቃሴ

የዓለም የምግብ ድርጅት በእንግሊዝኛው ምሕፃር FAO በየጊዜው የአምበጣ መንጋ ከየት አካባቢ ተነስቶ ወደየት እያመራ እንደሆነ የሚያመላክት ትንበያውን በየጊዜው ይሰጣል። ዘንድሮም ከጥቂት ሳምንታት በፊት ድርጅቱ ከየመን የተነሳ የአንበጣ መንጋ ወደ ምሥራቃዊ የኢትዮጵያ ግዛት መትመሙን አመልክቶ ነበር።…