ውጥረት በኦሮሚያ ከተሞች

የኢትዮጵያ መንግሥት የጸጥታ ኃይሎች የኦሮሞ መብት ተሟጋች እና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ቴሌቪዥን (OMN) ጣቢያ ዋና ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድ መኖሪያ ቤት አቅራቢያ ተሰማርተዋል መባሉን ተከትሎ በአብዛኛው የኦሮሚያ ከተሞች ውጥረት ነግሷል።…