በሶማሌ ክልል ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ ግለሰቦች ተላልፈው እንዲሰጡ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 18/2011)በሶማሌ ክልል የጅምላ ግድያን ጨምሮ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ ግለሰቦችን አሳልፈው እንዲሰጡ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ንግግር  መጀመሩ ተገለጸ። በሶማሌ ክልል የሚገኘው አሰቃቂ እስር ቤት  ጄል ኦጋዴን  ሃላፊም ጎረቤት ሃገር ሶማሊያ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ውለዋል። ባለፈው ቅዳሜ የጄል ኦጋዴን ሃላፊ የነበሩት ግለሰብ በሶማሊያ ውስጥ በቁጥጥር ስር የዋሉት ከጎረቤት ሶማሊያ   መንግስት ጋር  በተደረገ  ትብብር …

The post በሶማሌ ክልል ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ ግለሰቦች ተላልፈው እንዲሰጡ ተጠየቀ appeared first on ESAT Amharic.