በጉጉት የሚጠበቀው የሁለቱ መሪዎች ጉባኤ ሊዘገይ ነው

ፕሬዚደንት ትራምፕ ጉባዔውን ለማካሄድ ሰሜን ኮሪያ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት አለባት ብለዋል።