ተማሪዎችና ወላጆች የሚገቡት ውል፣ከሸፈ የተባለው ጥቃት

ዓላማው«የተማሪዎችን እና የትምሕርት ተቋማትን ሰላምና ደህንነት በማስጠበቅ ተማሪዎች ተረጋግተው በመማር የሚጠበቅባቸው ደረጃ ላይ እንዲደርሱ፣ለሚያጠፉት ጥፋትም ሆነ ለሚያደርሱት ጉዳት እነርሱም ሆነ ወላጆቻቸው ወይም አሳዳጊዎቻቸው ሃላፊነት መውሰድ ግዴታቸው በመሆኑ ተጠያቂ መሆናቸውን ለማስገንዘብ እና ኃላፊነት እንዲወስዱም ለማድረግ»መሆኑ ተገልጿል።…