የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ በ 74 ኛዉ የተመድ ጉባዔ

ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የምታስገነባዉ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ለተፋሰሱ ሐገራት የመጠራጠርና የፉክክር ምንጭ ሊሆን እንደማይገባ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሳሕለ ወርቅ ዘዉዴ አሳሰቡ። ፕሬዝደንቷ ባረጉት ንግግር ኢትዮጵያ የዐባይን ዉኃ መጠቀሟ «እህትማማች» የአካባቢዉ ሃገራት መካከል ትብብሮች እንዲጠናከሩ «የተለየ እድል የሚሰጥ ነዉ።…