በአማራ ክልል ዘጠኝ የሙያና ቴክኒክ ኮሌጆች ተዘጉ

ቢሮው እንዳለው የተዘጉት ማሰልጠኛዎች ባለፈው ዓመት መመሪያዎችን በመጣስ ሲያስተምሩ የተገኙ የሙያና ቴክኒክ ተቋማት  ናቸው።ተማሪዎችም በምዝገባ ወቅት እያጣሩ  እውቅናና ፈቃድ ባላቸው የሙያና ቴክኒክ ተቋማት ተመዝግበው እንዲማሩ ቢሮው አመልክቷል፡፡…